የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 7, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 22, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: ሽረ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 22, 2017 05:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሾች 1. ፋርማሲ መምህራን ዓሓ/መ/ቤቶች 2. ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ/ቤቶች ሕ/ስ/ማ በአፈ ተከሳሽ ማዕሾ ይብራህ ህንፃ ተቋራጭ ይመለከተኛል ባይ ጣልቃ ገቢ አባይ ባንክ አማ በከሳሽ እና ተከሳሽ የቀረበ የአፈፃፀም ከርክር በሽሬ እንዳስላሴ ቀበሌ 05 ብሎክ 68 አዋሳኝ በምስራቅ ከበደ ፀጋይ፣ በምእራብ ሃለቃ ገብረ አብርሃ ፣ በደቡብ ወ/ሮ በላይነሽ ዘነበ፤ በሰሜን መንገድ የሚዋሰን የቦታ ስፋቱ 227.3 ካሬ ሜትር ንብረቱ ኣፈ ተከሳሽ የአቶ መዓሾ ይብራህ የሆነ ቤት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መነሻ ዋጋ 4,896,818.48 /አራት ሚልዮን ስምንት መቶ ዘጠና ስድስት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ስምንት ብር 48/100/ የሆነ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለታዘዘ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በ22/04/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ 5፡00 ስለሚካሄድ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሚካሄድበት ቤት ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ እያስታወቅን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ያሸነፈ ተጫራች 25% ቅድሚያ ካሸነፈበት ዋጋ ማስያዝ የሚችል መሆኑን አውቃችሁ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ለ24/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ወደ ትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትብሄር ችሎት እንዲቀርብ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s