በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ለኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎችና ለቅርንጫፋችን ፍሳሽ ማስወገድ ኣገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማና ካላማደርያ እንዲሁም የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 ( ቅድሚ 2 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:2%
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:30 ደ/ሰዓት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ለኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎችና ለቅርንጫፋችን ፍሳሽ ማስወገድ ኣገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማና ካላማደርያ እንዲሁም የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም : በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ11/02/2017ዓ/ም እስከ 26/02/2017 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 26/02/2017 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /alidity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 2%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 26/02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል፡፡ ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. ጨረታ ኣሸናፊ የሆነ ኣቅራቢ የጨረታ ውጤቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ውል በማሰር በኣምስት የስራ ቀናት ውስጥ ንብረት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር -- 0914199979 መደወል ይችላል፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ