መቐለ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 ( ቅድሚ 9 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛ ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5%
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛ ቀን ጠዋት 3፡15
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ
  • መቐለ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ
  • የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችና
  • የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፤
  1. 1. በዘርፉ የፀና ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ CPO በፖስታ - በማሸግ እና በመፈረም በት/ቤቱ ለዚሁ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  2. 2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ 7ኛው ቀን ድረስ በቅ/ጽ/ቤቱ የገቢ ሂሳብ ቡድን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 114 በመሄድ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. 3. ማንኛውም ተጫራች ዕቃውን ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ CPO በቅ/ፅ/ቤቱ ስም አሰርቶ ቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. 4. ዕቃው አስመጪ፤ ወኪል ወይም ቤተሰብ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ አይችልም፡፡
  5. 5. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7ተኛው ቀን ድረስ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የቀረቡ ዕቃዎች በጽ/ቤቱ ውርስ መጋዘን በመሄድ ማየት የምትችሉ በመሆኑ፤
  6. 6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8 ቀን ጥዋት 300 (ሰሶት ሰዓት) ታሽጎ በዚሁ ቀን በመ/ቤቱ 4ኛ ፎቅ የመሰብሳብያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ወይም ታዛቢዎች በተገኙበት 315 (ሰሶት ሰዓት ከአስራምስት ደቂቃ) ይከፈታል፡፡
  7. 7. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥኑ ከታሸገ በኃላ የሚመጡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። እንዲሁም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከተከፈተ በኃላ ዋጋ መቀየር ወይም ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ አይቻልም።
  8. 8. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ በዕቃው ሽያጭ ተደምሮ ይታሰብለታል። ለተሸነፉ ደግሞ በ3 ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  9. 9. አሸናፊ ተጫራች በደብዳቤ ከተገለጸለት ጊዜ ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፈው ዕቃ ዋጋ በሙሉ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ አለበት።
  10. 10.ከላይ በተራ ቁጥር 9 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማሰከበሪያ ያስያዙት ለት/ፅ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል።
  11. 11.ጽ/ቤቱ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ጉምሩ ኮሚሽን መቐለ ቅፅ/ቤት +251 34 240 7107 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ //ቤት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ