የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ ኮርኒሶችና ኤጋ ቆርቆሮዎች በፕሮፎርማ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትሉ መሆናቹሁ እንገልፃለን::
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ መጋቢት 20, 2016 ( ቅድሚ 9 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 04:00 ቅደሚ ሰዓት
  • ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የፕሮፎርማ ጨረታ

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ ኮርኒሶችና ኤጋ ቆርቆሮዎች በፕሮፎርማ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትሉ መሆናቹሁ እንገልፃለን::

• በአሮጌ እቃዎች ግዥና ሻጭ ዘርፍ ህጋዊና እስከ 2016 የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው

• አቅራቢዎች በዋጋ ማቅረቢያ ፈርማና የድርግታቸውን ማህተም ማሰቀመጥ የሚችሉ

• አሸናፊ ከታወቀ በኋላ በሶስት ቀናት ውስጥ እቃውን በራሱ ትራንስፖርት ማንሳት የሚችሉ ተጫራቾች የቆርቆሮውንና የችፑዱን ሁኔታ ዘወትር በስራ ስአት በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ::

• ተጫራቾች የጨረታ ማከበርያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል የጨረታ ሰነድ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ከድርጅቱ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 ___ መውሰድ ይችላሉ

• የጨረታ ሳጥን 30/07/2016 ልክ በ3:00 ተዘግቶ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

• ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ሰአት በጨረታ ቦታ ያለመግኘት የጨረታውን ሂደት ሊያሰተጓጉለው አይችልም::

• ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

• ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 03444199/0344418338 ደውለው መጠየቅ

• አድራሻችን ደጀን ቢሮ ወደ ዓዲሹምድሑን በሚወስደው ኮብል ስቶን መንገድ -


ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ