የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር እ.እ.አ/ዲ/ግጨ001/2016
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቀለ ዲስትሪክት የተለያዩ የዲስትሪቡሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት | የዕቃ ዓይነት | የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
1 | Clamp Meter | 100,000.00 | ሚያዝያ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 | ሚያዝያ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 |
Fuse Base 400A | ||||
HRC Fuse 63A | ||||
HRC Fuse 80A | ||||
HRC Fuse 160A | ||||
HRC Fuse 200A | ||||
HRC Fuse 250A | ||||
HRC Fuse 300A | ||||
HRC Fuse 350A | ||||
HRC Fuse 400A | ||||
Copper to Copper Cable Lug 400mm2 | ||||
Copper to Copper Cable Lug 300mm2 | ||||
Aluminium to Copper Cable Lug 185mm2 | ||||
Aluminium to Copper Cable Lug 120mm2 |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፡ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 16 በመምጣት ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068736548 (የኢኤአ መቀለ ዲስትሪክት በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
አድራሻ - እንዳ ማሪያም ጉጉሳ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቀለ ዲስትሪክት ካሸር ክፍል ቢሮ ቁጥር 16 ሰልክ ቁጥር 034 240 5442 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “Ethiopian Electric Utlity Mekele District” በሚል መሆን ይኖርበታል፤ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት እና አድራሻ :- ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል። ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
መቀለ /ዲስትሪክት
ድሕሪት