በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር ሎጂስቲክ ዋና መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናስ መቀሌ ኮሪደር ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

1 የቶዩታ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የተለያዩ ጎማዎች መግዛት ይፈልጋል በዚሁም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸዉና እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸዉን የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋዩች እነዲወዳደሩ ይጋብዛል በመሆኑም ተጫራቾች የጨረrታዉን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ፍላገት የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘዉትር በስራ ሰዓት መቀሌ ላጪ ኣካባቢ ከሚገኘዉ የሎጂስቲክ መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናስ መቀሌ ኮሪደር ግዥ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመግዛት ተጫራቾች የመወዳደሪያ የሰነዳቸዉን እና የሚወዳደሩበት ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ በኮፒና በኦርጅናል በማድረግ በበሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስከ መጋቢት 30 ቀን 2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት መስገባት ይችላሉ ጨረታዉ በዚሁ ቀን 3:30 ተዘግቶ በ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠራዝ መብቱ የተጠጠበቀ ነዉ

   ለተጨማሪ ማብረሪያ 034 240 00 02Â

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s