የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዚሁ መሰረት

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ /Â መቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

Â

ሎት

መድብ

የጨረታዉ ዓይነት

ሲፒኦ

1

ሎት-1

የነዳጅ አቅርቦይ

ብር 100,000.00

2

ሎት-2

የህትመት ዉጤቶች(አጀንዳና ሌሎች ህትመቶች)

ብር 50,000.00

3

ሎት-3

የክችን እቃዎችና መለዋወጫ

ብር 100,000.00

4

ሎት-4

የህትመት ዉጤቶች

ብር 30,000.00

5

ሎት-5

የስፖርት መዝናኛ ማእከል እቃዎች

ብር 50,000.00

6

ሎት-6

የታሸገ ዉሃና ለስላሳ

ብር 30,000.00

7

ሎት-7

የአዉሮፕላን ትኬት አገልግሎት ግዥ

ብር 30,000.00

8

ሎት-8

የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች

ብር 50,000.00

9

ሎት-9

የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች

ብር30,000.00

Â

4 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል ::15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

Â

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s