የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማሕበር ሕውነት ደቂ ሰብ (Human Beings Association of Brother Hood) በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማሕበራት ማደራጃ ኤጀንሲ በመዝገብ ቁጥር 1378 የተመዘገበና ሕጋዊ እውቅና ያለው ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። ድርጅታችን በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የበጎ ኣድራጎት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ያለ የምግባረ ሰናይ ድርጅት ነው።
በዚህ መሰረት የ2023 ዓ.ም. በጀት የውጭ ኦዲተር አወዳድረን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለግን ከዚህ በታች ያለውን መመዘኛ በማሟላት እንድትወዳደሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከላይ የተጠቀሰውን የምታሟሉ ኦዲተሮች አድራሻ ትግራይ - መቐለ ክ/ከተማ ዓይደር ዓይደር ሆስፒታል ታችኛው በር መስጊድ ገባ ብሎ በሚገኘው ጽሕፈት ቤታችን ወይም በስልክ ቁጥር 09 46 90 41 21/09 14 70 10 57 በመደወል ጨረታውን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ማሕበር ሕውነት ደቂ ሰብ
ድሕሪት