መቐለ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት እና ሕትመትና የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ኅዳር 11, 2016 ( ቅድሚ 12 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: በ15ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:50,000.00 በየ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አይነት
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በ15ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት
  • ካፌን ሬስትራንትን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት ምዝገባ) ሰርቲፍኬት ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

2. የቀረበው ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3. ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰረተ CPO /ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል

ተ.ቁ

ምድብ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ(ሲፒኦ)

1

ሎት1

የመስተንግዶ አገልግሎት

50,000.00

2

ሎት2

ሕትመትና የሕትመት ውጤቶች

50,000.00

4. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ፅ/ቤት መውሰድ ይችላል።

5. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣት ቀን ጀምሮ እስክ 15ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተብሎ በተዘጋው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ውስጥ የማወዳደርያ ሰነዳቸው ማስገባት ይችላሉ።

6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት በ15ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ወይም CPO አይመለስም።

8. ዩኒቨርሺቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በክፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራርያ ስልክ 034 441 4784/09 14 72 74 48 ደውሎ ማነጋገር ይችላሉ።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ