የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዳሎል/ሙስሊ-ባዳ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል “Supply and Apply Road Marking and Traffic singns* ግዥ ለመፈፀም ተጫራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 20, 2013 04:15 ጥዋት
  • የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
  • Print
  • Pdf
  1. የጨረታ ቁጥር DCE/SF/154/2020
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመጡብትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡  
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት መሆን አለበት 
  4. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዋጋ ብቻ ነው በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም 
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ:: 
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ በተዘረዘሩት ዕቃዎች (quantity) መሆን አለበት:: 
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባል። 
  8. ጨረታው ጥቅምት 20/2013 ዓም ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል 
  9. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33 

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 

ፖሳቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-0746 

ወሉ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ የድህረ ገፅ www.dce-et.com    

ኢሜል:- [email protected]   

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s