ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ግዜ : 8/1/2013
ጨረታዉ የሚዘጋበት ግዜ : በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ግዜ : በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ቁጥር 02/2013
መለያ | የጨረታው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር | ማብራሪያ |
ሎት 01 | የመኝታ ቁጥጥር አገልግሎት | 100,000.00 | |
ሎት 02 | የአውቶቡስ ኪራይ አገልግሎት | 100,000.00 | |
ሎት ዐ3 | የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች | 70,000 00 | |
ሎት 04 | የኤሌክትሪክ ዕቃዎች | 70,000.00 | |
ሎት 05 | የመጋረጃ ጨርቅ | 50,000,00 | |
- 1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፈቃዱን በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- 2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፡፡
- 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል በባንክ የተመሰከረለት (CPO) ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋሰትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማሰራት የሚችሉ
- 4. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር በመክፈል ለዚህ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡
- 5. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
- 6. ተጫራቶች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- 7. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- 8. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ እሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) ይመለስለትም፡፡
- 9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር: C21-201
ስ.ቁ 0344 414784/0914727448፡ 2 ሳቁ, 23፡
ዋና ግቢ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መጠየቅ ይቻላል
መቐለ ዩኒቨርሲቲ
ድሕሪት