ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን የ 2013ዓ/ም በጀት ኣመት ከተያያዘ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ መስከረም 7, 2013 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ረቡዕ መስከረም 20, 2013 07:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ረቡዕ መስከረም 20, 2013 08:00 ደ/ሰዓት
  • ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግ ስራ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ቲን ፣ በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዝገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት በተጨመሪ የቫት ዲክላሬሸን ኮፒ ከመወዳደርያ ዋጋቸዉ ጋር በፖስታ ኣሽገዉ ማቅረብ ኣለባቸዉ

2 የሚያስገብት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ኣለበት

3 በቴክኒክ ግምገማዉ ከ70 በ መቶ በላይ ቴክኒካል ዉጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን ያየዙ ተጫራቾች የፋይናንስ ፐሮፖዛል ሳይከፍት ለተጫራቾች ተመላሽ ይደረጋል በቀረበዉ ቴክኒክ ሰነድ ዝቅተኛ የቴክኒክ መመዘኛ መስፈት ካመላ ተጫራቾች ዉስጥ ኣንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ወየም ያቀረበዉ እቃ በጥራቱ ለድርጁቱ ኣስፈላጊ ከሆነ ኣሸናፊ ይሆናል

4 ጨረታ በኣየር የሚቆይበት ግዜ ከ 06/01/2013ዓ/ም እስከ 20/01/2013ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 20/01/2013ዓ/ም በጥዋቱ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ቀን 8፡00 ሰዓት ይከፈታል

5 ተጫራቾች ለሚወዳደርባቸዉ ኣጎልግሎቶች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ብር 5000.00 በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

6 ፕሮጀክቱ ድርጅት የእቃዉ ብዛት ሲጨምር ወይም ሊቀንስ የሚችልበት ዉል ከመፈረሙ በፊት በጨረታ ሰነድ ከተገለፀዉ የኣቅርቦት መጠን ላይ እስከ20 የተሰላዉ በእቃዉ ቁጥር ብዛት ናዉ ሲገለፅ ከኣንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ ኣንድ ሊሆን ይችላል

7 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ሰነድ 50 ብር በመክፈል በ ሳምፕል መሰረት ከመቀለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ