ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ፣ ወንበሮች ፣ ጠረፔዛዎች ፣ እና የብረት ፋይል ካቡኔት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ ሓምለ 30, 2012 (ልዕሊ 3 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ነሓሰ 7, 2012 08:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ነሓሰ 7, 2012 08:15 ደ/ሰዓት
  • ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ከ ሓምሌ 28ቀን 2012ዓ/ም እስከ ነሓሴ 08 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 እና ኣክሱም ሾፕ ዓድዋ ሾፕ ፣ ሽሬ እንዳስላሴ በመምጣትየማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ታደሰ ንግድ ፋቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ብር 10000.00 ለገለገሉ ብረቶች ፣ ብር 1000.00 ለወንበሮች ፣ ለጠረፔዛዎች 1000.00 ፣   1000.00 ለብረት ፋይል ካቢኔት በስፒቾ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 የጨረታ ማስከበርያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል

5 ተጫራቾች ኣስፈላጊዉን የመወዳደርያ ሰነዶች በፖስታ አሽገዉ ማስገባት ከሓምሌ 28 ቀን 2012ዓ/ም እስከ ነሓሴ 08ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል

6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ዋነዉ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ነሓሴ 14/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 ይከፈታል

7 ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ