የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘዉ መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ጥር 27, 2008 (ልዕሊ 8 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ የካቲት 14, 2008 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:16000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰኞ የካቲት 14, 2008 06:00 ደ/ሰዓት
  • ዕድጊት ሞተርሳይክል/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ
  1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን አለባቸዉ
  2.  ተጫራች ቫት የተመዘገቡበት ቲን ሰርትፍኬት በኣቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ የታሕሳስ ወር 2008 ዓም ቫት የከፈለበት /ዲክላሬሽን/ ማቅረብ አለበት
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 16,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮዽያንግድ ባንክ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ
  4. የተዘጋጀዉ የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ለያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 በመከፈል ከትግራይ ክልል ገቢዎች ልማት ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስን ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖሰታ በማዘጋጀት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 27 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ እስከ 14/ 06 /2008 ዓም ብስራ ሰኣት በአካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይቻላል
  5.  ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 14/ 06 /2008 ዓም ከሰዓት በፊት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 14 /06 /2008 ዓም 8፡00 ሰዓት በኃላ ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት በትግራይ ገቢዎች ልማት ቢሮ ይከፈታል
  6.  ባለስልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ዓዲ ሓቂ ጉዳተኞች ማሕበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 /5 በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ብስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0344401875 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ