ወጋገን ባንክ ኣ.ማ በኣዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳም ሰነ 6, 2012 (ልዕሊ 3 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ቀዳም ሰነ 27, 2012 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:1/4
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ቀዳም ሰነ 27, 2012 06:00 ቅደሚ ሰዓት
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ተ.

የተበዳሪዉ ስም

የንብረት ኣስያዥ ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ

የንብረቶች ኣድራሻ

የባላቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረት ዓይነት የይዘታዉ ኣገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታ የሚከናወንበት

ክልል

ከተማ

ቀበሌ

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

ኣቶ ሚካኤል ማሞ መንግስቱ

ኣቶ ኪዳኔ ኣስፋዉ ኪዳኔ

መስቀል ፍላወር

ትግራይ

ሽሬ

03

140 ሜትር ካሬ

6522/2431/20001

መኖርያ

3,201,519.56

ሰኔ 27 ቀን

2012

3፡00

6፡00

2

ኣቶ ፍስሓ ገ/ኣምላክ ገዛኸኝ

ኣቶገ/ኣምላክ ገዛኸኝ

መገናኛ

ትግራይ

ኣድዋ

07

200 ሜትር ካሬ

5456

መኖርያ

1,709,940.60

ሰኔ 29 ቀን

2012

3፡00

6፡00

1 ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ኣንድ ኣራተኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ ስፒኦ በወጋገን ባንክ ኣ.ማ ስም በማሰራት መመዝገብና በጨረታ ላይ መሳተፍ ይችላሉ

2 የጨረታዉ አሸናፊ ቀሪዉን ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ ኣጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ባይከፍል ግን የሐረጁ ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ ኣይመለስለትም ለባነኩ ገቢ ይሆናል ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ ወድያዉኑ ይመለስላቸዋል

3 ንብረት በገዚዉ ስም ኢንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግሥታዊ ኣካል ማረጋገጫ ይፅፋል

4 ጨረታዉ የሚካሄደዉ ንብረቶች በሚገኝበት ቦታ ኣድራሻ ነዉ

5 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እንገልፃለን

6 ለሓራህ የቀረበዉን ንብረት ለመገብኘት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ጋር ከሽሬ ዲስትሪክት እና ከኣድዋ ቅርንጫፍ ጋር ኣስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መገብኘት ይችላል

7 ተበዳሪዉ ወይም መያዣ ሰጪዉ በጨረታዉ ቀንና ሰዓት በቦታዉ ላይ መገኘት ይችላል ነገር ግን ተበዳሪዉ ወይም መያዣ ሰጪዉ ባይገኝ ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል ከዚህ በተጨማሪጨረታዉ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸዉ

8 ባንኩ የብድር ፖሊሲ የሚጠይቃቸዉን መስፈርት ኣማልቶ ለሚቀርብ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ እስከ 50% ብድር የሚገኝበትን ሁኔታ ሊያመቻች ይችላሉ

9 ማንኛዉም ለመንግስት ሊከፍል የሚገባዉን  ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል

10 ለበለጠ ማብራርያ ወጋገን ባንክ ኣ.ማ ሽሬ ዲስትሪክት 03 44 44 21 65 /24 24  ኣድዋ ቅርንጫፍ ደግሞ 03 47 71 40 46/ 43 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

11 ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

ድሕሪት
ጨረታ መደብ