1 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
2 ተጫራቾች የስንት ጊዜ የቅድመ ክፍያ መክፈል እንደሚችሉ በግልፅ ማስቀመጥ
3 ተጫራቾች ለምን ኣጎልግሎት እንደፈለጉት በግልፅ ማስቀመጥ
4 ጨረታዉ ከሰነ 4/2012ዓ/ም እስከ ሰኔ 10/2012ዓ/ም 10፡00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል
5 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ሰኔ 11/2012 3፡30 ይሆናል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 14 78 54 26/ 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
ድሕሪት