- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 21/9/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ21 ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ21 ቀን ጠዋት 4:30
በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርትፊኬት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት፣ እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል። - የቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቢንድ (CPO/ ሲፒኦ) Lot 1. Poultry farm equipment ብር 150,000.00 Lot 2. Agricultural Machinery ብር 150,000.00 በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በኮሌጁ ስም ማስያዝ የሚችሉ
- ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል።
- ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት መዉሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- .ጨረታዉ ከወጣበት በ21 ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- በጨረታዉ አሽንፎ በወቅቱ ዉል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ (CPO) አይመለስለትም።
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- +2510344412801 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል። ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ቁ፡ +251348990238 ፖሳቁ. 231
መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ
ድሕሪት