ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 20,000 ኪ.ግ Cuostic Soda Flake 99% በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 19, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 15, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30000.00
  • ቦታ: ዓድዋ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 15, 2012 09:00 ከሰአት
  • ኬሚካልና ሪኤጀንት
  • Print
  • Pdf
  1. የዚህ ጨረታ ኣላማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው የቀረቡ ዕቃዎችን ኣወዳድሮ ለመግዛት ነው፡፡ 
  2. ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ውል ማስከበርያ (Bid bond) 30,000 ብር በCPo ወይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በሚከፈትበት ስዓት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች ለሚያመርቱት ኬሚካል በቂ ቴክኒካል ዳታ ሽትና በቴክኒካል ዶክመንቱ መሰረት የሚፈለገው በቂ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል። 
  4. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸውል:: 
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ሳይጨምር መሆን ይኖርበታል (ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊት ይቀመጥ)፡፡ 
  6. ተጫራቾች ያሸነፉዋቸውን እቃዎች በታዘዙበት ግዜ ኣዲስ አበባ በሚገኝው መስራሴት የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  7. በጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣይኖረውም:: 
  8. ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ may 22/2020Gc - June 22/2020 Gc አድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያ ቤታችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቾች ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል፡፡ 
  9. ጨረታው ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት June 22/2020 Gc ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ 9:00 ሰዓት አድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም አዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያቤታችን ይከፈታል፡፡ 
  10. ተጨራች/ቾች በዚህ ጨረታ ላይ ያሸነፋቸውን እቃዎች ማሸነፋቸው እንደተነገራቸው ለአሸነፋቸው እቃዎች የ10% ዋጋ የውል ማስከበርያ (peromance Bond) CPo በማስያዝ በ4 ቀናት ውስጥ ውል ይፈፅማሉ:: ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ተጫራቹ ያስያዘው የውል ማስከበርያ ገንዘብ ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡ 
  11. የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ዓድዋ ፋይና ስ መምርያ ወይም ከአዲስ ኣበባ አልመዳ ቅርንጫፍ ቢሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። 
  12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው መሰረዝ ኣይችልም:: 
  13. ስርዝ ድልዝ የሆነ የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም:: 
  14. ፋብሪካው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በማንኛውም ግዜ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Tel: +251-347-71483/71543 Fax + 251-347-754 

E-mail: [email protected]  , P.O.Box. 117 Adwa, Ethiopia 

Tel: +251-115-515938/500ፃ24, Fax: + 251-115-517442, 

E-mail: [email protected]  , P.O.Box 13383 Addis Ababa, Eth 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s