- ሎት አንድ የፅሕፈት ዕቃዎች፣
- ሎት ሁለት የፅዳት ዕቃዎች፣
- ሎት ሶሰት የመኪና ጎማ
- ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ወይም በትግራይ ክልል እቅድና ፋይናንስ የተዘጋጀው የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ።
- ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት።
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 5000.00፣ ለሎት ሁለት ብር 3,000.00 ለሎት ሦስት ብር 10,000. እያንዳንዳቸው በባንክ በተመሠከረለት ቼከ (CPO) ወይም ሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መከፈቻ ቀን ድረስ ትራንስ ኢትዮጵያ አጠገብ ዮሐንስ ግደይ ሕንፃ ከሚገኘው የቅ ጽ/ቤቱ ሀብት አስተዳደር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ ሁለተኛ ፎቅ ሀብት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CP0 በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ዋጋውን ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- ስልክ ቀጥር፡- 0342407162/0919068385/0914830469
- ፋክስ ፡- 0344407309
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን
መቐለ ቅ/ፅ/ቤት
ድሕሪት