የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ በትግራይ ክልል በመቐለ እና በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም ሾፖች በጨረታ አወዳድሮ የፅዳት ኣጎልግሎት ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳም ጉንበት 15, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ጉንበት 27, 2012 08:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:20,000
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ጉንበት 27, 2012 08:15 ደ/ሰዓት
  • ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰባ 2012ዓ/ም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል

2 ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣

3 ቲን ሰርተፊኬት

4 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ታክስ ክሊራንስ ፣ኮምፕሊያንስ

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 20,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በዋጋ መጨረቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ሰዓት የግድ ማቅረብ ኣለባቸዉ

6 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ13/09/2012ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

7 ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኣዘጋጅተው እስከ 27/09/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 27/09/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።

9 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ስልክ ቁጥር 03 44 40 20 20 መደወል ይቻላሉ፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ