መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 10, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: 10ኛው ቀን ጠዋት 3፡30
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: 10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00
  • የምግቢ ኣቅርቦት
  • Print
  • Pdf
  1. ጨረታ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን: 10/9/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : 10ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : 10ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት
    የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ
  2. የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ
  5. ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለ መሀላ ማቅረብ የሚችል 

ተቁ

የጨረታው ዓይነት 

ሎት 

የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ ጋራንት ወይም 

በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 

1



የተለያዩ ምግብ ግብዓቶች እቃዎች 

ሎት -1

50,000.00 ብር 

2



የበሰለ ዳቦ አቅርቦት 

ሎት -2

80,000.00 ብር

3

የነጭ ጤፍ አቅርቦት እቃ 

ሎት -3

100,000.00 ብር

4

የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ 

አገልግሎትና የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት

ዋጋ አገልግሎት 

ሎት -4

30,000.00 ብር

5



የእንጀራ ጋጋሪዎች የጉልበት ዋጋ 

አገልግሎት 

ሎት -5

20,000.00 ብር

6.ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል። 

7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል። 

8.ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

9ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

10.ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መኃላ ማቅረብ የሚችል። 

መቐለ የኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር 

ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s