በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የመኪና ስፔር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ ሚያዝያ 7, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰሉስ ሚያዝያ 20, 2012 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰሉስ ሚያዝያ 20, 2012 09:00 ደ/ሰዓት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የ2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ መሆን ኣለባቸዉ

3 የኣቅቢነት የሓምሌ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች የማይመለስ 30 በመክፈል የጨረታ ዶክሜንት በኤጄነሲ ማእድንና ኢነርጂ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ

5 የጨረታ ማስከበርያ ብር 3000 ማስያዝ የሚችሉ

7 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 06/08/2012ዓ/ም

8 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 20/08/2012ዓ/ም በ 08፡30 ሰዓት ይሆናል

9 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 20/08/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓት ይሆናል

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ፕሮፎርማዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ ይትግራይ ልማት ማሕበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባርያ ዩኒት ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 03 44 40 20 88 ወይም 03 44 40 92 01 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ