የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሆቴል ከጠቅላላ ንብረቱ ጋር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 6, 2012 04:01 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ / ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • Print
  • Pdf

ስማቸው ከዚህ በታች የተሰው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ተበዳሪ ከባንኩ የወሰዱትን የብድር ገንዘብ ወቅቱን ጠብቀው ተመላሽ ባለማድረጋቸው ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ አመላለስ መያዣ የሆነው ቀጥሎ የተመለከተው ፕሮጀከት ከጠቅላላ ንብረቱ ጋር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሐራጁዝርዝርመረጃ

የተበዳሪናመያዣለጨውስም

ለሀራጅ የቀረበንብረት አይነት

የይዞታማረጋገጫምስክርወረቀትቁጥር

የቦታውስፋት በካ/ሜ

ንብረቱየሚገኝበትአድራሻ

ሐራጁየሚካሄድበት ቀን

የሐራጁደረጃ

የሐራጁመነሻዋጋ

ሰዓት

ዞን

ከተማ

ቀበሌ

አቶ አታኸልቲ ሐጎስ ገ/ዝጊ

ሆቴል

7299/ድ/

2009

7037.74 ካ/ሜ

ማዕከላዊ

አክሱም

02

6/09/

2012 ዓ.ም

የመጀመሪያ

12,161,

826.80

4፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4በባንክበተረጋገጠሲፒኦ (CPO) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. ሐራጁ የሚካሄደው አከሱም ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው በፕሮጀክቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
  3. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  4. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሽነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  5. 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው የጨረታ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
  6. ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፣ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች በተገኙበት በግልፅ ያከናወናል፡፡
  7. ዝርዝር ማብራሪያ እና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በሚገኘው፤ የኘሮጀክት ማስታመሚያና ብድር ማገገሚያ ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም ስልክ ቁጥር 0344-419016 ወይም 0344407439 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡ ፕሮጀክቱ በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከቡድኑ ጋር በመነጋገር መጐብኘት ይቻላል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያልማትባንክመቐለዲስትሪክት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s