መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የስፖርት ትጥቅና : የኮርስ ብስክሌት መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

1 ተጫራቾች በዘርፉ የ2012ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሞምላት በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 24/04/2012ዓ/ም እስከ 14/04/2010እ.ኤ.ኣ ከሰኣት በሃላ ከቀኑ 8፡00 ሰኣት በ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት ማስገባት ይችላሉ

3 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ የስፖርት ትጥቅ ብር 25000.00ብር እንዲሁም የኮርስ በሰከሌት መለዋወጫ ዕቃዎች ጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ 25000.00ብር በሰም በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።

4 ጨረታዉ 14/04/2020 ከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 16/04/2020 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

5 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር መቐለ +251 0344-40 68 03 ፋክስ +251-114709636

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (510)
            • ህንፃ መሳርሒ (7193)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1832)
                      • ምግብን መስተን (515)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (88)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (832)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (579)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s