ለ መቀለ ከተማ ማዛጋጃ ኣጎልግሎት የሚዉሉ የመኪና ስፔር ፓርት ጎማና ባትሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ መጋቢት 17, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ሚያዝያ 1, 2012 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:25,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ሚያዝያ 1, 2012 09:00 ደ/ሰዓት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1ማንኛዉም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ የንግድ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል

2 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ከ 16/07/2012በ ዓ/ም ጀምሮ  የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር ከፈለዉ በዘርፊ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰረተፊኬት ፣ ከጥር ወር ቫት ሪፖርት ያላቸዉ

4 ተጫራቾች ለመኪና ስፔር እና ጎማ ባትሪ ዕቃዎች 25000.00 የጨረታ ዋስትና ኻስከበርያ በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

 5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒለየብቻዉ በማሸግ  እስከ ቀን 30/07/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሱት የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸዉ

5 ጨረታ ቀን 30/07/2012 ዓ/ም ከቀኑ  9፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት የከፈታል

6 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተም ና ፌርማ ማድረግ ይኖርበታል

7 ፅ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራርያ 03 42 41 81 37/0342417787

ድሕሪት
ጨረታ መደብ