ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 11/7/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : ከ15 ቀን በኃላ ባለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AK/Un/PPAD/3252/02/2012
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን፥
1 የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣
ተ.ቁ | የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ መሸጫ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ |
1 | ሎት 17 | ነጭ ጤፍ | 200.00 | 250,000.00 |
2 | ሎት 18 | የአውቶብስ ኪራይ | 200.00 | 20,000.00 |
3 | ሎት 19 | PFM Radio Station materials ድጋሚ የወጣ | 200.00 | 150,000.00 |
4 | ሎት 20 | PEM Radio Station Furniture | 200.00 | 30,000.00 |
5 | ሎት 21 | PFM Radio Station Electronics | 200.00 | 30,000.00 |
6 | ሎት 22 | የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች | 200.00 | 30,000.00 |
7 | ሎት 23 | የደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ | 200.00 | 20,000.00 |
8 | ሎት 24 | የምግብ ግብአት /ድንች/ | 200.00 | 25,000.00 |
9 | ሎት 25 | የኤሌክትሪክ እቃዎች ድጋሚ የወጣ | 200.00 | 33,000.00 |
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር +251 09 14 18 91 15/09 14 774340 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ
ድሕሪት