ለ 2ተኛ ግዜ የወጣ ማስታወቅያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ካዝናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ የካቲት 18, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሶኒ መጋቢት 28, 2012 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሶኒ መጋቢት 28, 2012 03:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ናይ ቢሮ ፈርኒቸር
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የ2012 ዓም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ምስክር ወረቀት የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የተመዝገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባለፈዉ ወር ቫት ዲክለሬሽን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ዋጋ 2% CPO ወይ Unconditional Bank Guarantee ማስያዝ አለባቸዉ

3 ሁሉም ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ 18/06/2012 ዓም ጀምሮ እስክ 27/06 /2012 ዓም በኣዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍና መቐለ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤታችን ደደቢር ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊዉን ማስረጃ በመያዝ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ዉስጥ ያሉ ቅፆችን በትክክል በመሙላት በየኣንዳንዱ ገፅ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ ምንም ገፅ ሳያጎድሉ ማቅረብ አለባችሁ የጎደለ ገፅ ወይም የተዛባ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ ዉጭ ያደርጋል

5 ጨረታዉ 27/06/2012 ዓም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በድርጅታችን የቀረበዉን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኹበት እንዲሁም የተማላ ደኩሜንት ከሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይኖሩም ከጥዋቱ 3:30 ይከፈታል

6 የጨረታዉ አሸናፊ ዉጤት እንደተገለፀ በኣምስት ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ይኖርበታል

7ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342 400014 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1049)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4463)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (512)
            • ህንፃ መሳርሒ (7194)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1832)
                      • ምግብን መስተን (515)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (88)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2987)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (741)
                                                              • መሸጣ (1184)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (94)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8593)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (361)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (832)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (579)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (268)
                                                                                    s