በመሆኑም ከዚህ በታች በተመለከተዉ ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች ለኣንድ ሜትር ኩብ የምትቀርቡትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ መሆን ኣለበችሁ፤
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤
3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለባችሁ፤
4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
5 የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ CPO በስፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ የምትችሉ፤
6 የፕሮጀክቱ በሚያቀርበው ኣሸዋ ሳምፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ፤
7 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ ተጫራች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት የካቲት 04 ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ 8ት /ስምንት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ፤
8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
8 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 12/06/2012 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0348-990358/59
ኣድራሻ ዳዕሮ የመጨረሻ ታክሲ በስተግራ በኩል 70 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
ድሕሪት