የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለማዛጋጃ ፅ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉል የፅሕፈት መሳርያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ ጥሪ 14, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ዓርቢ ጥሪ 29, 2012 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ዓርቢ ጥሪ 29, 2012 09:00 ደ/ሰዓት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 14/05/2012ዓ/ ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መዉሰድ ከመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኝዉ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 033 መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3 የጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 ፣ በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡

5 ጨረታዊ የሚከፈትበት ቀን 29/05/2012 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል

5ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

6 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342/408757 0345 59 34 11

ድሕሪት
ጨረታ መደብ