የ 70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  : 29/4/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን :  በ10  ቀናት ዉስጥ

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : መክፈቻና ቀንና ሰዓት አልተገለፀም

የ70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ ባለሙያዎች አስፈላጊውን ሁሉ የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

አድራሻችን፡- አዲስ አበባ፣ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ስ.ቁ 0914126188/0914708685 

ትግራይ መቐለ፡- ቤት ት/ቲ ሃፀይ ዮሃንስ አካባቢ ስ.ቁ 0914704830/0919010736 

እንደርታ ልማት ማህበር 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ