የጨረታ ማስተካከያ
የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት በ 17/4/2012 አ.ምበአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ይሁን እንጂ በወጣው ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን 16/4/2012 አም እስከ 30/4/2012 አም ተብሎ የተጠቀሰው ቀን ስህተት ስለሆነ እንደሚከተለው ይነበብ፡፡
የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ
ድሕሪት