በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣የቫት ሰርተፍኬት ያላቸው ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለሁሉም ሎቶች ከሎት1 እስከ ሎት 6 ለእያንዳንዳቸው ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር ግዢ ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታውን ጥር 06 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ4ኛ
ሜ/ክ/ጦር መምሪያ
ድሕሪት