ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2006 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ጳጉሜ 4, 2006 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚ ጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጨራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሁኔታዎች ሟማላት በጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።
1. ተጫራቶች የጨረታ ዋጋ ሲያገቡ በጠቅላላ ድምሩ ወይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምረው ማስገባት ኣለባቸው፣
2. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር ከጠቅላላ ያስገቡት ዋጋ 10 % በትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር ስም ሲፒኦ ኣሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ ሲፒኦ ያላስያዘ ተጫራቶች ወድያው ከጨረታው ይሰረዛል፤
3. የጨረታ ኣሸናፊ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ 15 ተከታታይ ቀናት ከውስጥ ያሸነፋቸውን ንብረቶች በራሱ ማጓጓዣ በማንሳት ኣለበት፣ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ባያነሳ ያስያዘው ሲፒኦ የከፈለው ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ህኖ ጨረታውን ለሁለተና ኣሸናፊ ይሰጣል ወይም ጨረታውን ይሰረዛል።
4. ተጫራቶች በኩባንያው የተዘጋጀው ዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ከመቀሌ ከግዢና ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ የማይመለስ ብር 50 (ኣምሳ ብር) ብር ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸው ንብረቶች ዝርዝር በመግዛት እስከ ßጉሜ 4 ቀን  2006 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ፖስታ በግዢና ንብረት አቅርቦት ቁጥጥር መምርያ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ኣለባቸው።
5. ጨረታው ßጉሜ 4 ቀን  2006 ዓ/ም በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትንሿ መሰብሰብያ ኣዳራሽ ይከፈታል። (ተጫራቶች ባይገኙም ጨረታዉ ጨረታው ይከፈታል።
6. ኩባንያው ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ