ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን ጥቅምት 28/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበተ ቀን ባሉት በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን በ16 ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት
ተ.ቁ | የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት | የጨረታ አይነት | የጨረታ ሰነድ መስጫ | የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ |
1 | ሎት -1 | የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች | 100 | 15,000 |
2 | ሎት -2 | የመኪና መለዋወጫ እቃዎች | 50 | 12,000 |
3 | ሎት -3 | የጽዳት እቃዎች | 50 | 9,000 |
4 | ሎት -4 | የምግብ ጥሬ እቃዎች | 100 | 20,000 |
1. ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ ከአስተዳደር ህንፃ ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- 2. ተጫራቾች በስራ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ፡ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች መያዝ አለባቸው። እንዲሁም የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ቫት ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
- 3. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
- 4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- 5. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የስራ ቀን (በ16ኛው ቀን) ሆኖ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ከጠዋቱ፡ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልፅ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ ይከፈታል።
- 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ሳይገኙ በመቅረታቸው መከፈት አይስተጓጎልም የጨረታ አሸናፊ በግዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ ለጨረታ ማስረከቢያነት ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ አይመለስለትም።
- 7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር፡- 0342750145/0914769756
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል