ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ2011 ዓም የንግድ ፈቃድ የታደሰ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርቡ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 20/01 /2012 ዓም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋባት ቀን 22/01/2012 ዓም 8:30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 22/01/2012 ዓም 9:00 ሰዓት