መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

ስለሆነም

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ

4 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

5 ጨረታዉ ከ kመስከረም 7/1/2012 ጀምሮ እስከ 19/1/2012ዓ/ም 3፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል

6 ተጫራቾት ለ ጨረታዉ ማስኸበርያ 2% በሲፒኦ በማዛጋጀት የጨረታዉ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የ ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

7 ጨረታዉ የሚዘጋዉ ነሓሴ 19/1/2012 ዓ/ም ከቀኑ 3፡00 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 4፡00 ይሆናል

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 / 09 14 72 90 78