• ሎት 1. የኮንስትክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች 
  • ሎት 2. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 
  • ሎት 3. የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች 
  • ሎት 4. የተለያዩ የሲቪል አልባሳት 

በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል። 

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ለእያንዳቸው 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/እዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው  የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 8/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0344-41-07-50 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠ/መምሪያ