1 መብራህቱ ኣንደር ግራውንድ በመሆኑ ችግሩን ፈትሾ ባለበት እንዲሰራ ማድረግ፤
2 የዘጠኝ መጋዘኞችን የውጭና የውስጥ መብራህቶች እንዲሰራ ማድረግ፤
3 በግቢ ውስጥ ያለው የ18 የመብራህት ባውዛዎች እንዲበሩ ማድረግ፤
4 የ18 የማብራያና ማጥፊያ ከፀሓይና ከዝናብ ለመከላከል በቆርቆሮ፣ በእንጨት ወይም በብረት ኣድርጎ መሰራት፤
5 ስራውን የእጅ ዋጋ /የጉልበት ዋጋ/ መሆኑን እየገለፅን ለስራውን የሚያስፈልግ ማተሪያል እናቀርባለን፤
6 ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም፤
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፤
1 በኣካል ቦታው ድረስ በመገኘት ከላይ የተጠቀሱ ስራዎችን በማየት የጨረታው መሙላት የሚችል፤
2 ጨረታውን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የሚችል መሆኑን
3 ለጨረታው ማስከበሪያ 1000.00/ኣንድ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችል፤
4 ጨረታው 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ 10፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተከፍቶ ወዲያውኑ ኣሸናፊ ይገለፃል፡፡
5 ኣሸናፊ የሆነ ባለሙያ ስራውን በኣንድ ወር ውስጥ ሰርቶ ማስረከብ ኣለበት፡፡
ኣድራሻ ዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ ከጉና የብረታ ብረት እና ሲሚንቶ መከፋፈያ ንግድ ሓ/የተ/የግ/ማህበር በስተ ምስራቅ በኩል ብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን መቐለ ፅ/ቤት
6 ጨረታው ከ23 እስከ 02/08/2011ዓ/ም ይቆያል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0344-410813/0344-410814 መደወል ይቻላል፡፡