የተበዳሪና

መያዣ

ሰጪው

ስም




ለድርድርማረጋገጫ

ጨረታየቀረበ

ንብረትዓይነት

የይዞታ

ምስክር

ወረቀት

ቁጥር




የቦታ

ስፋት

ንብረቶቹ የሚገኙበት

አድራሻ

ጨረታው

የሚወጣበትቀን




ጨረታው

የሚካሄድበት ቦታ

የድርድር ጨረታ ደረጃ

ሰዓት

ዞን

ከተማ

ቀበሌ

እዝጊሀሪያ

ገ/መድህን

የዳቦመጋገሪያ ድርጅት ሕንፃ እና ማሽነሪዎች

3598

300

ካ/ሜ




ማዕከላዊ

ዓብ

ይ-ዓዲ

03

05/07/2011 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ

ልማት

ባንክ መቐለ

ዲስትሪክትጽ/ቤት




ሦስተኛ

8፡00-10፡00

1 ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ዓይነት፣ የሚገዙበትን ዋጋ ፣ ስምና አድራሻውን በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን እስከ መጋቢት 04 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

2 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% /አስር በመቶ / በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 05 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 -10፡00 በዲስትሪክቱ ጽ/ቤት ይካሄዳል።

3 አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ ጨረታውን ላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብወዲያውኑ ይመለሳል።

4 አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ፕሮጀክቱን መረከብ ሲኖርበት፣ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።

5 ገዢው ንብረቱን /ፕሮጀክቱን/ ስገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /አሥራ አምስት በመቶ/ መክፈል ይጠበቅበታል።

6 አሸናፊው ንብረቱን /ፕሮጀክቱን/ በከፊል ብድር ለመግዛት ከፈለገ የባንኩን ብድር መስፈርት ማሟላትና ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ቢያንስ 15% /አሥራ አምስት በመቶ/ ቅድሚያ መክፈል ይኖርበታል።

7  ስም ማዛወሪያና በሽያጩ ምክንያት የሚፈለግ ማንኛውም የመንግሥት ክፍያዎች በሙሉ ገዢውይሸፍናል።

8 ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር ሁኔታ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የፕሮጀክት ማስታመሚያና ማገገሚያ ቡድን   በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 034-4419016/034-441-0233 ደውሎማግኘት ይቻላል።

9 ፕሮጀክቱን መመልከት የሚፈልግ አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል።

10 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።