ተጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፤

3 የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤  

4 TIN NO ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

5 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (ኣንድ መቶ ብር) መገዛት ኣለባቸው።

6 የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000.00 (ኣስር ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7 በጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ካለ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

8 የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት። ካልተቀመጠ ግን ከነቫቱ መሆኑን ታሳቢ ይደረጋል:

9 የጨረታው ሰነድ በኦርጂናል እና በኮፒ ለየብቻው በማሸግ ማቅረብ ኣለበት።

10 የጨረታው ሰነድ ከፕሮጀክቱ ቢሮ መግዛት ኣለባቸው።

11 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ :-ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150