ተቁ | የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ መሸጫ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ |
1 | 29 | ምግብ ጥሬ እቃዎች እና ኣትክልቶች | 100 | 100,000 |
2 | 30 | የተማሪዎች የስፖንጅ ፍራሽ እና ትራስ | 100 | 60,000 |
3 | 31 | ዶርሚተሪ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች | 100 | 10,000 |
4 | 32 | የኤሌክትሪክ እቃዎች | 100 | 50,000 |
5 | 33 | የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁስ | 100 | 15,000 |
ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን: 1/8/2010
1 በጨረታዉለመሳተፍየሚፈልጉ ይሀ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በዩኒቨርስቲዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 53 : ቢሮ ቁጥር 002 : ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
2 ተጫራቾች በሥራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ
3 የዘመኑ ግብር የከፈሉ : የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና : ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና : የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለቸዉ የክልል/የፌደራል በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
4 ተጫራቾች በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
5 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል
6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ከ 15 ቀን በለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልፅ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ይከፈታል
7 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ሳይገኙ በመቅረታቸዉን የጨረታዉን መክፈት ኣይስተጎጎልም
8 የጨረታ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፀዉ ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም
9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 875 56 06