1 የ2010 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ
2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የታሕሳስ ወር 2010 ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ
3 የጨረታ ማስከበሪያ 5000 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::
4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::
7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::
8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 19/6/ 2010 ዓ/ም
9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 4 /07/2010 ዓ/ም ሰዓት 3:30 ይሆናል::
10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 4 /07/2010 ዓ/ም ሰዓት 4:00 ይሆናል::
11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም
12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::
12 ጨረታዉ ያሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ
13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::
14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::
15 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::
16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::
17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::
18 ኣቅራቢዎች ያሸነፉት እቃዎች በስንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ
19 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::
20 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
21 ድርጅቱ በጨረታዉ ከስቀመጠዉ የእቃ ብዛት 20 መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል
22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::
ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::