የጨረታ ማስታወቂያ

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል ሮቶ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም

  1. አሸናፊ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት::

  2. ጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::

  3. ጨረታዉ ከታሕሳስ 21/2007 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 01/2007 ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል::

  4. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ጥር 01/2007 ዓ/ም ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በ 01/05/2007 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ይሆናል::

  5. አሸናፍዉ ከተገለፀበት ጀምሮ በሁለት ቀናት ዉስጥ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

  6. ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-4-99- 76 ወይም 0914-01-05- 92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ ::

ማሳሰቢያ

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉነ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::