ብድጋሚ   የወጣ  ግልፅ  የጨረታ ማስተወቂያ
ድርጅታችን  ትግራይ  የዉሃ  ስራዎች  ጥናት  ዲዛይንና  ቁጥጥር   ኢንተርፕራዝ   ለ2007 በጀት ዓመት  የሚገለግልባቸዉ  ከዚህ በታች ያሉትን
     1  ኮምፕተሮችና   የኮምፒተር   ተዛማጅ    እቃዎች
     2    ኦፊስ  ፈርንቸር  የቢሮ  እቃዎች
በግልፅ  ጨረታ  ኣወዳድሮ  መግዛት ስለሚፈልግ  በዘርፉ የዘመኑ  የታደሰ ህጋዊ  ንግድ  ፈቃድ  ኮፒ የግብር  ክፋይ  ምስክር ወረቐት(TIN) :   በመንግስት  የኣቅራቢዎች   ዝርዝር  ዉስጥ የተመዘገበ  መሆኑን  የሚያረጋግጥ  የምስክር  ወረቀትና  በተጨማሪ እሴት  ታክስ  ከፋይነት የተመዘገበ  መሆኑን  የሚያረጋግጥ  የምስክር  ወረቀት  ኮፒ  ከመወዳደርያ  ዋጋቸዉ  ጋር  በፖስታ አሽገዉ   ማቅረብ  ይምትችሉ  ተወዳዳሪዎች ለእያንዳንዱ   የማይመለስ  100.00 ብር  በምክፈል  ከድርጅታችን ፋይናንስና  ንብረት  አስተዳደር  4 ተኛ ፎቅ ቁጥር  9  ዝርዝር  ስፐስፊኬሽን  የተጫራቾች  መመርያ  የያዘ  ሰነድ ከ 18 /03 /2007 ዓ/ም  እስከ  30 /03 /2007 ዓ/ም  ገዝታቹህ   መዉሰድ እንድምትችሉ   እናሳዉቃለን::
ኣድራሻ    ደደቢት  ማይክሮ ፋይናንስን  ኣጠገብ   የትግራይ  ጦር  ጉዳተኞች   ማህበር  4 ተኛ   ፎቅ  ቢሮ  ቁጥር 9  ስልክ ቁጥር 034  418556 ወይም በሞባይል  0914  786075 መጠየቅ   ይቻላል::