ተ.ቁ

የተሸከርካሪው

ዓይነት

የሚፈለገው የተሽከርካሪ ብዛት

የመዝጊያ ቀን እና

ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

የመክፈቻ ቀን እና

ሰዓት

1

ደብል ጋቢና ፒክ

አኘ

5 (በድርጅቱ ፍላጎት) ሊጨምርና ሊቀንስ

ይችላል)

ሕዳር 29 ቀን

2016 ዓ.ም ጠዋት በ3:00 ሰዓት

ሕዳር 29 ቀን

2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው የንግድ ድርጅቶች ወይም ማንኛውም የተሽከርካሪ ባለ ንብርቶች መወዳደር ይችላሉ።

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበትን እና የተሽከርካሪዎቹን 3ኛ ወገን የኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::

ድርጅቱ ያዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰው አድራሻ መቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ የትግራይ ክልል ኤክትሪክ አገልግሎት መቤት 3ኛ ፎቅ ግዢና ፋስሊቲ ቢሮ ቁጥር 32።

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንደሚያቀርቡት ተሽከርካሪ ብዛት ማለትም 1 /አንድ/ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ ከሆነ 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር ፣ /2/ሁለት/ ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 60,000.00 /ስልሳ ሺህ ብር ፣ /3/ ሶስት/ ተሽርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 90,000.00/ዘጠና ሺህ ብር እያለ በሚወዳደሩባቸው መኪና ብዛት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤት ስም ሲፒኦ cpo/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማስራት አለባቸው።

ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/010/2016 ዓ.ም የሚል ምልክት በማድረግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ በመፃፍ እስከ ህዳር 29 ቀን 2016 ን/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ ፅ/ ቤት 3ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 31 ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ይከፈታል።

ክልሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት