በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ

  • · በድጋሚየወጣየጨረታማስታወቂያ
  • · ቁጥር 01/2013
  • ሎት 1. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት
  • ሎት 2. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 3. የህሙማን ምግብ
  • ሎት 4. የተለያዩ የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 5. የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች
  • ሎት 6. የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች

በዚህም መሰረት ሎት 1 እስከ ሎት 6 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ለአንዱ የማይመለስ 100.00/ አንድመቶብርብቻ/ በመክፈልዘወትርበስራ ሰዓት ሽራሮ በሚገኘው የ23ኛ አሉላ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ጥቅምት 23/02/2013 /ከጠዋቱ 04:00 ተዘግቶበዚሁዕለከጠዋቱ 04:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በአገርመከላከያሚኒስቴርበሰሜንዕዝ

23/ጦር/መምሪያ