የአፋር ክልል የዉሃ ሃብት ቢሮ

  • · ቁጥር ግጨ-001/13
  • 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
  • 4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ1- 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
  • 6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈለጊውን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመከፈል ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፣
  • 8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% (እንድ ከመቶ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፣
  • 9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በእንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ዐ6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  • 10.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመዝናኛ ከበብ ጥቅምት 23 ቀን 2013 በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • 11.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፣
  • 12.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አፋር ውሃ ሃብት ቢሮ የግዥፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 251 338669031/251338669210/033 ወይም 0911408519 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • የተሽከርካሪ ጎማ ባትሪና እና ካላማዳሪያ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ እቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ