1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2 መንግስት ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ኤጄንሲ ባዘጋጀዉ የዕቃና ኣጎልግሎት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተካተቱ

3 ተጫራቾች በ 4 ኣቅጣጫ ሊያንዳንዱ ቦታ 30 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያለዉ ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችሉ እና በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ኮማንድ ፖስት ያወጣዉ የትራንስፖርት ጭነት መምርያ የሚከተል

4 ግብር የመክፈል ግዴታቸዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ኣስገብዉ ባለስልጣን የተሰጠ መረጃ ማቅረብ

5 ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠብቅበታል

6 የጨረታ ማስከበርያ ለሎት ኣንድ ብር 20000.00 በባንክ የተመሰረተ ቼክ ስፒኦ ወይም በሁኔታቸዉ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነድ ጋር ኣያይዞ ማቅረብ

7 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

8 ተጫራቾች ጨረታ እስከ 30/12/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታዉም በዚሁ ዕለት ልክ ከጥዋቱ 4፡30 በመስርያ ቤቱ የመስብሰብያ ኣደራሽ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኝበት ይከፈታል

9የጨረታዉ አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10 በ ሞቶ ስፒኦ በማስያዝ ከ/መ/ቤቱ ጋር ዉል ይፈራረማል

10  ፅሕፈት ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ  በሙሉ የመሰረዝ መሰብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠቡቅባቸዋል

12ለበለጠ መረጃ 03 44 41 10 05/ 09 35 28 22 74