ባንኪ ልማት ኢትዮጵያ

1 ተጫራቾች ለኣንድ ሄክታር የሚከራዩበት ዋጋ ቫት ጨመሮ በፅሑፍ በመግለፅ ለጨረታ ያቀረቡትን የጠቅላ ሄክታር ዋጋ ¼ ስፒኦ ጋር በስም በታሸገ እንቨሎፕ እስከ ሰኔ 08 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በኢ/ያ ልማት ባንክ ሑመራ ቅርንጫፍ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸዉ

2 ጨረታዉ ሰኔ 08 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ሰኔ 09 ቀን 2012ዓ/ም ከጣቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ሑመራ ቅርንጫፍ ይከፈታል

3 የጨረታዉ አሸናፊ ያስያዘዉ ስፒኦ ከጨረታ ዋጋ ጋር የሚያታሰብለት ሲሆን በጨረታዉ የተሸነፊ ተጫራቾች ያስያዙትን ስፒኦ ወድያዉኑ ይመለስላቸዋል

4 የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ጨረታዉን ከሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት

5 ተጫራቾች ያላቸዉን የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ ማቅረብ ኣለባቸዉ

6 ባንኩ የተሻ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 41 90 16 03 42 48 00 60