ሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያለው ሴራሚክ

M 2

1548

2

ኤልሙኒየም የበርና መስኮት

M 2

352.87

3

የውስጥ አርክቴክቸራል የእንጨት ስራ

የተለያዩ ዓይነት መጠን ያለው የውስጥ የእንጨት በሮች

ቁጥር

49

ለእንግዳ መቀበያ የሚውል ሼልፍ ወይም ባንኮኒ (Reception Counter) በዲዛይኑ መሰረት

1

ኪችን (Kitchen) በዲዛይኑ መሰረት

1

የመሰላል መወጣጫ (ዘand Rail) በዲዛይኑ መሰረት

1

በዚህ ጨረታ ሳይ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርሱና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ፣
  2. 2. የጨረታ ሠነዱን ከየካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO ማስያዝ አለባቸው።
  4. 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በትግራይ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ጎዳና ሰማእታት ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. 5. ጨረታው የካቲት 16 ቀን 2012 . 830 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 900 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6. 6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ፣ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. 7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡-03-42-40-67-12 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት